top of page
Welcome
-
00:0000:00
Welcome to Billa Exchange, your number one source for all sharp knives. We're dedicated to provide you the very best of professional knife sharping service & knife exchange service (swap) with a focus on dependability, craftsmanship and convenience.
እንኳን በደህና መጡ !
ቢላ ኤክስቼንጅ ስለት ላላቸው ምርጥ ቢለዋዎች ቀዳሚ ምርጫዎ፡፡ በተካኑ የዘርፉ ባለሞያች የቢለዋ መሞረድና አገልግሎትን እንዲሁም አለምአቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ቢለዋዎች ኪራይ አገልግሎትን ምቹ አስተማማኝ እና በባለሞያ በታገዘ ሁኔታ ለተጠቃሚዎች ለማድረስ የተቋቋመ ማዕከል ::
አገልግሎቶቻችን
የዩሮፕ የጥራት ደረጃ ያላቸው ለፕሮፌሽናል ኪችን የተዘጋጁ የተለያዩ ዓይነት ቢለዋዎች አቅርቦት፡፡
-
የቢለዋ መሳልና ለውጥ (ኤክስቼንጅ) አገልግሎት መስጠት፡፡
ያለ ቢለዋ ያስሉ ! የተሳሉ ቢለዋዎችን ተመላሽ የሚሆን ማስያዣ በመክፈል በነፃ ይውሰዱ!
በየሁለት ሳምንቱ የተገለገሉበት ቢለዋ በመመለስ በተሳለ ቢለዋ ወዲያው ይቀየርልዎት፡፡
-
የኢንዱስተሪ ደረጃውን የጠበቀ የቢለዋ መሳል አገልግሎት መስጠት፡፡ ለሆቴሎች፤ ለሬስቶራንቶች ፤ለሱፕማርኬቶች፤ ለእርድ ቤቶች እና ለመሳሰሉት ተቋሞች
bottom of page